Skip to main content

 

 

 

አቶ ታምራት አቤቦ

ስነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ዳሬክቶሬት

 

 

 

 

 

የስነ-መግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት  ዋና ዋና ተግባራት 

  • በተቋሙ ዉስጥ ሙስናና ብልሹ አሰራር እንዳይከሰት አስቀድሞ መከላከል እና ተፈጽመዉ ሲገኙም ከተቋሙ ኃላፊ ጋር በመከካር የእርምት እርምጃ እነዲወሰድ ማስደረግ
  • ለተቋሙ ሰራተኞችና አገልግሎት ፈልገዉ ወደ ተቋሙ ለሚመጡ  ባለጉዳዮች በሙስና ፀንሰ ሀሳብና ስለጥቆማ አሰጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት መስጠት
  • የተለያዩ መመሪያዎችና ደንቦች በተቋሙ ዉስጥ  መከበራቸወን መከታተል 
  • የተቋሙ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ሀብታቸዉን እንድያሳድሱና አዲስ ምዝገባ  እንዲያስመዘግቡ ማድረግ 
  • ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ በሙስናና በብልሹ አሳራር ዙሪያ ጥቆማ የሚቀርብበትን መንገድ ማመቻቸትና ተደራሽ ማድረግ 
  • ጥቆማዎችን መቀበልና ሚስጥርነታቸዉን መጠበቅ
  • በተቋሙ ዉስጥ የሚገዙ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በፋይናንስ ሕግ እና መመሪያ መሰረት እንዲሁም ጥራታቸዉን ጠብቀዉ የሚገዙ መሆናቸዉን መከታተል
  • በስር ፍ/ቤቶች ላሉ ለሥነ-ምግባር ቡድን መሪዎች ድጋፍ ክትትል ማድረግ