ተቋሙ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች
- አቤቱታ መዝግቦ መቀበል
- ፋይል መክፈትና ቁጥሩን ለባለጉዳይ መስጠት
- የሠበር አቤቱታዎችን መርምሮ ትዕዛዝ መስጠት
- ፍርድ ቤቱ ያስቀርባል ብሎ ከሆነ ተጠሪ መልሱን በፅሁፍ እንዲያቀርብ ማዘዝ
- ተጠሪዉ መልስ እንዲሰጥ የአቤቱታዉን ግልባጭ ከመጥሪያ ጋር መስጠት
- ተጠሪዉ መልሱን በፅሁፍ ይዞ የሚቀርብበትን ቀን መወሰን
- መልስ መቀበል
- እንደ አስፈላጊነቱ ክርክሩ የተነሳበትን ጉዳይ በአካል ሄዶ ማጣራት
- መርምሮ ዉሳኔ መስጠት
- ዳታ መዝግቦ መዝገቡን ወደ መዝገብ ቤት መመለስ ለሥር ፍ/ቤት መላክና ግልባጭ መስጠት
- የመጨረሻ ዉሳኔ በተሰጠባቸዉ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ አቤቱታዉ ሲቀርብ መዝግቦ መቀበል
- መርምሮ ተቀባይነቱን ማጣራት (ጊዜዉያለማለፉንና ፎርማሊቲ መሟላታቸዉን)
- መርምሮ ትዕዛዝ መስጠት(አቤቱታዉን ዉድቅ ማድረግ ወይም በሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔ ላይ የፍትህ መዛባት /መጣስ መኖሩን ሲረጋገጥ የሚቀርብበትን ዝርዝር ነጥብ በመያዝ መልሱን ይዞ እንዲቀርብ ተጠሪን መጥራት
- መልስ በመቀበል ቀጠሮ መስጠት
- መጥሪያዉን ጽፎ ከአቤቱታዉ ጋር ወጪ በማደርግ መስጠት
- መልስ ማለዋወጥ እንዲሁም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ግራቀኞችን የማጣሪያ ጥያቄ መጠየቅ
- መርምሮ ዉሳኔ መስጠት
- ዉሳኔዉ ቅጣት የሚያስከትልና ፍርደኛዉ ወጪ ከሆነ ወራንቲ ለማረሚያ መፃፍ ፍርደኛዉን ለማረሚያ ተቋም መስረከብ
- ዳታ መመዝገብ እና ስካን ማድረግ ለስር ፍ/ቤት የዉሳኔ ግልባጭ መላክ
1.የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች
1.1/ በቀጥታ የሚቀርቡ ጉዳዮች፣
1.2/ የፍትሐብሔር ይግባኝ ቅሬታዎች
1.3/ የፍትሐብሔር ሰበር አቤቱታዎች
2. በቀጥታ የሚቀርቡ የወንጀል ጉዳዮች
3.የወንጀል ይግባኝ
4. የወንጀል ሰበር አቤቱታ
5. የመሰየም አቤቱታ
6. በአመክሮ እንዲያልቅ የሚቀርብ አቤቱታ
7.የተገልጋዮች መብት፡- ጥራት፣ቀልጣፋ፣ውጤታማ፣ተፈጻሚነት እና ተደራሽነት የሆነ ፍትህ የማግኘት
8. ከተገልጋዮች የሚጠበቅ ግዴታ
-መብታቸውን ለማስጠበቅ አስፈላጊ የሆኑ ክስ፣ ይግባኝ እና የሰበር አቤቱታዎች ከማስረጀዎች
እና ሰነዶች ጋር አሟልቶ ማቅረብ
-በቀጠሮ ቀናት በችሎት በመገኘት በፍ/ቤቱ የሚሰጡ ትዕዛዞችን ማክበርና አፈጻጸሙን መከታተል፡፡
-የችሎት ስነ ስርዓቶችን ማክበር
አታድርጉ መርሆዎች
-ሲጋራ ማጨስ
-ማስቲካ ማኘክ
-ድምጽ ጮክ አድርጎ መናገር
-ጫማ ማስጮህ
-ሳይፈቀድ መናገር
-ሞባይል ማስጮህ (silent አለማድረግ)
046-55-62-112




